Sunday, August 9, 2020

ይዲ ይካ ይሕ(ይበል ዲያቆን,ካህን ይበሉ ሕዝብ)Abbreviations of Let Deacon says, Let Prie...

 

የጸጋ ግምጃ ቤት/Yetsega Gimjabet is poetry collections which includes everything around human life (Religious, Socials, and Political topics) even about life after death. in general you will find all what you look for. the poems will touche and fill you hear. የጸጋ ግምጃ ቤት የተሰኘው ይህ መጽሐፍ በብዙዎቹ የታወቁና በሊቃውንቱም ዘንድ ታላቅ አድናቆትን ያተረፉ ማሕበራዊውን፤ ሐይማኖታዊውን፤ እንዲሁም ፖለቲካዊውን የሕይወት መስመር ሁሉ የሚቃኙ ልዩ ልዩ የአማርኛ ሰምና ወርቅ የግጥም ድርሰቶችን በዘመናዊ ስልት ሰብስቦ የያዘ ሲሆን በውስጡ ከተካተቱት ሥነ-ጽሁፎች መካከል በሰው ልጅ ምድራዊና ሰማያዊ ሕይወት ውስጥ የሚታዩና ሊታዩ የሚችሉ ልዩ ልዩ ክስተቶችና መፍትሔዎቻቸው ጭምር፤ ከ1979 ዓ/ም ጀምሮ እስከ 1989 ዓ/ም ድረስ በወቅቱ በአበይት ታሪክነታቸው የታወቁ አሰቃቂም ሆኑ አስደሳች አንኳር ድርጊቶች ስሜት ኮልኳይ በሆኑ የግጥም ስንኞች በድርሰት መልክ ተካተው ይገኙበታል፡፡ የምስጋና፤የጸሎት፤ የደስታና የኀዘን ቅኔዎችንም ቀላልና ግልጽ በሆኑ ቃላት አቀነባብሮ ይዟል፡፡ በተጠቀሱት የአማርኛ ሰምና ወርቅ የግጥም ድርሰቶች ራስዎን ያዝናናሉ፤ ከኀዘንዎ ይጽናናሉ ደስታዎንም ከልኩ እንዳያልፍ ይቆጣጠራሉ፡፡ መጽሐፉ የሚገኘው አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ የቤተክህነት የመጻሕፍት ሱቆች ብቻ ነው፡፡

"My Poems Speak" 

These Poems were Poems of The years of 2003 and 2004 and have been published on Anthologies of the years through The Famous Poet society. The contents of the poems are about nine eleven, columbia's shuttle, and About the United States wealth, power, and faith.

2 comments:

  1. እናመሰግናለን መምህራችን ትምረቱን በጣመ ዋድጀልዉ ቃጥሉ ባዝዉ

    ReplyDelete
  2. የጸጋ ግምጃ ቤት/Yetsega Gimjabet is poetry collections which includes everything around human life (Religious, Socials, and Political topics) even about life after death. in general you will find all what you look for. the poems will touche and fill you hear. የጸጋ ግምጃ ቤት የተሰኘው ይህ መጽሐፍ በብዙዎቹ የታወቁና በሊቃውንቱም ዘንድ ታላቅ አድናቆትን ያተረፉ ማሕበራዊውን፤ ሐይማኖታዊውን፤ እንዲሁም ፖለቲካዊውን የሕይወት መስመር ሁሉ የሚቃኙ ልዩ ልዩ የአማርኛ ሰምና ወርቅ የግጥም ድርሰቶችን በዘመናዊ ስልት ሰብስቦ የያዘ ሲሆን በውስጡ ከተካተቱት ሥነ-ጽሁፎች መካከል በሰው ልጅ ምድራዊና ሰማያዊ ሕይወት ውስጥ የሚታዩና ሊታዩ የሚችሉ ልዩ ልዩ ክስተቶችና መፍትሔዎቻቸው ጭምር፤ ከ1979 ዓ/ም ጀምሮ እስከ 1989 ዓ/ም ድረስ በወቅቱ በአበይት ታሪክነታቸው የታወቁ አሰቃቂም ሆኑ አስደሳች አንኳር ድርጊቶች ስሜት ኮልኳይ በሆኑ የግጥም ስንኞች በድርሰት መልክ ተካተው ይገኙበታል፡፡ የምስጋና፤የጸሎት፤ የደስታና የኀዘን ቅኔዎችንም ቀላልና ግልጽ በሆኑ ቃላት አቀነባብሮ ይዟል፡፡ በተጠቀሱት የአማርኛ ሰምና ወርቅ የግጥም ድርሰቶች ራስዎን ያዝናናሉ፤ ከኀዘንዎ ይጽናናሉ ደስታዎንም ከልኩ እንዳያልፍ ይቆጣጠራሉ፡፡ መጽሐፉ የሚገኘው አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ የቤተክህነት የመጻሕፍት ሱቆች ብቻ ነው፡፡

    ReplyDelete