Tuesday, January 15, 2019

አለቴ ሆይ! አምባዬ ሆይ! የንስሐ መዝሙር በሊቀ ልሣናት ቀሲስ ቡሩክ



በዕዝነ ልቡና ልንሰማው የሚገባ በቀራንዮ
የተፈጸመውን የመድኃኔ ዓለምን ኢምክንያታዊ ፍቅር የሚተርክ፤
ልቡናን የሚማርክ የንስሐ መዝሙር


“ልሣነ ግእዝ የጋራ ቋንቋችን” የተሰኘውን የግእዝ ቋንቋ መማርያ መጽሐፌን ለመግዛት ይህንን ይጫኑ
https://amzn.to/2WUPz3x 

Friday, January 4, 2019

“የሁሉም ሰው ነፍስ ግእዝ ይችላል የእግዚአብሔርን ቋንቋ ይናገራል”



“የሁሉም ሰው ነፍስ ግእዝ ይችላል የእግዚአብሔርን ቋንቋ ይናገራል” - ዶክተር ፅጌ ማርያም- ስለ ግእዝ ቋንቋ የውጭ ዜጎች ምን ይላሉ? በቪድዮ የተደገፈ የቀጥታ ስርጭት በአውደ ጥናት ዘግእዝ በፌስ ቡክና በዩቱብ፡ ይተላለፋል። ቀንና ሰዓት፡ January 4th 2019 at 5 pm ታህሳስ 26 በኢትዮጵያ አቆጣጠር

“ልሣነ ግእዝ የጋራ ቋንቋችን” የተሰኘውን የግእዝ ቋንቋ መማርያ መጽሐፌን ለመግዛት ይህንን ይጫኑ
https://amzn.to/2WUPz3x