ይበሉ መምህራን እንዘ ይበዉኡ ኀበ ቤተ ትምህርት ቅድመ ይውጥኑ ከመይምሀሩ ትምህርተ
ሰ ላም ለኵልክሙ አርድእተ ልሣነ
ግእዝ
·
እንቋዕ አብጽሐክሙ እግዚአብሔር
በሰላም ለዛቲ ሰዓት
·
ዮም ንትሜሀር በይነ ክፍላተ
ነገር
·
ስምኡ ወአጽምኡ በአርምሞ ልሣን
·
ጠይቁ ወአውሥኡ ጥያቄያተ
ስምንቱ የንግግር ክፍሎች/The Eight Parts of Speech
1.
ስም= ስም/Noun
2.
ተውላጠ = የስም ተለዋጭ/Pronoun
3.
አንቀጽ/ግሥ=ማሠሪያ አንቀጽ/Verb
4.
ተውሳከ ግሥ =የግሥ ረዳት/Adverb
5.
ቅጽል=ገላጭ/Adjective
6.
መስተዋድድ= አዛማጅ/Prepositions
7.
መስተጻምር=አያያዥ/Conjunctions
8.
ቃለ አጋኖ= የሚያጋንን/የሚያጎላ
ቃል/Interjections
በመጽሐፉ ውስጥ ከስምንቱ የንግግር ክፍሎች ጋር ተዘርዝረው የሚገኙት በቪዲዮውም ውስጥ
ከስምንቱ ጋር ያብራራኋቸው “ዝርዝር ቅጽል” እና “ሰዋስው” የሚባሉት ተዳብለው ወይም ከሌሎች ጋር ተጨምረው ይቆጠራሉ ።
ስለዚህ፤
“ዝርዝር ቅጽል”(Possessive Pronouns) ከ “ተውላጠ ስም”(Pronouns)
፤ “ሰዋስው” (Grammar) ደግሞ ከ “መስተዋድድ”(Prepositions) እና ከ “መስተጻምር” (Conjunctions)ጋር ይመደባሉ።
መስተ ዋድድና መስተጻምር ተቆርጠው ስለቀሩ ይቅርታ የያንዳንዱን ትንታኔ ስንማር እንማራቸዋለን
No comments:
Post a Comment