Analyzing Ge'ez word "Tewnet" (Play)
ኢትዮጵያዊ ቋንቋችሁን ተማሩ/Learn Your Ethiopic:
Vocabulary the meaning and usage of Action, Actor, Actress
የግእዝን ቃላት በተግባራዊ ወይም በሥዕላዊ መግለኛ እያስደገፉ ማስተማሩ
በዚህ ክፍል “ተውኔት” በሚለው ቃል ግሦችን፤ ስሞችን፤ እንዲሁም ቅጽሎች እንመለከታለን::
ቃላት በተናጠል ሳይሆን በቤተሰብ ወይም በክፍል ማለትም በአንድ ቃል ውስጥ የሚገኙ ልዩ ልዩ ክፍሎችን ወይም አካላትን
እየለያዩ በማውጣት ሥራቸውን እና ስያሜያቸውን በመለየት በሥልዕላዊ መግለጫ በመመልከት ማጥናት እጅግ ይጠቅማል።
ምክንያቱም አይረሳም፤ በአንድ ጊዜ ብዙ ቃላትን ማወቅ ያስችላል፤ ከሁሉም በላይ አንድ ቃል ብዙ አካላት እንዳሉት ለያይቶ ማወቅ
በቋንቋ ላይ የሚኖረንን ግንዛቤ ከፍ ያደርገዋል። በተለይ ለሥነ ጽሁፍ
ሙያ መሠረት ነው።
የግእዝ መማሪያ መጽሐፉን ለመግዛት ይህንን ይጫኑ/To buy this Book Click this link
https://amzn.to/2Q8POov
https://amzn.to/30m8VQN
https://amzn.to/2Q8POov
https://amzn.to/30m8VQN
ተዋንዮ ተዋንዮት = መጫወት
- ተዋነየ =ተጫወተ= He acts
- ይትዋነይ= ይጫወታል = He will act
- ይትዋነይ= ይጫወት ዘንድ = in order to act
- ይትዋነይ=ይጫወት= act (command verb)
እነዚህ አራቱ ቃላት ግሦች ማሠሪያ አንቀጽ የሚሆኑ ናቸው።= Verbs
ለሴት ደግሞ እንደሚከተለው ይረባል (ፆታ መቀየር ብቻ ነው ትርጉሙ አይለያይም)
- ተዋነየት
- ትትዋነይ
- ትትዋነይ
- ትትዋነይ
- ተዋናዪት
ተዋንዮ ተዋንዮት=መጫወት acting
ግሥም ይሆናል ስምም ይሆናል
ተዋናዪ ተዋናያን = ተጫዋች፤ ትጫዋቾች (ወንዶ) =Actor/Actors
ተዋናዪት-ተዋናያት=ተጫዋት/ተጫዋቾች(ሴቶ) =Actress/Actresses
እነዚህ ደግሞ ቅጽል (ገላጭ) የሚሆኑ ናቸው።=Adjectives
ተዋንዮ ተዋንዮት=acting/playing
ተውኔት=ጨዋታ/= play
ትዋኔ= አጨዋወት/ጨዋታ =the method of play
እነዚህ
ስሞች ሲሆኑ ባለቤት የሚሆኑ ናቸው። Nouns/ Subjects
No comments:
Post a Comment