10ቱ መራሕያን

አሥሩ መራሕያን እና ግሶቻቸው/Geez- Pronouns and their verbs

የአስሩ መራሕያን ግሶች

1.   አእመርኩ

2.   አእመርነ

3.   አእመርከ

4.   አእመርክሙ

5.   አእመርኪ

6.   አእመርክን
7.   አእመረ

8.   አእመሩ

9.   አእመረት

10. አእመራ


አነ አእመርኩ ልሳነ ግእዝ  = እኔ የግእዝን ቋንቋ አወቅሁ

ንህነ አእመርነ ልሳነ ግእዝ = እኛ የግእዝን ቋንቋ አወቅን


አንተ አእመርከ ልሳነ ግእዝ = አንተ የግእዝን ቋንቋ አወቅህ

አንትሙ አእመርክሙ ልሳነ ግእዝ = እናንተ የግእዝን ቋንቋ አወቃችሁ (ወንዶች)

 አንትን አእመርክን ልሳነ ግእዝ = እናንተ የግእዝን ቋንቋ አወቃችሁ (ሴቶ)

 ይእቲ አእመረት ልሳነ ግእዝ= እሷ የግእዝን ቋንቋ አወቀች

 ውእቶን አእመራ ልሳነ ግእዝ =እነሱ የግእዝን ቋንቋ አወቁ (ሴቶች)

ውእቶሙ አእመሩ ልሳነ ግእዝ =እነሱ የግእዝን ቋንቋ (ወንዶች)

ውእቱ አእመረ ልሳነ ግእዝ = እሱ የግእዝን ቋንቋ አወቀ







3 comments:

  1. እግዚአብሔር ይስጥልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ

    ReplyDelete
  2. Dear teacher,
    I found your teaching very very interesting. No back ground in Geez at all. But when ever I get a chance I learn from you on your u-tube Video channels. I want to learn Geez.
    Thank you very very much.
    Genene
    2023415095
    MD USA

    ReplyDelete