Thank you for Visiting "Andegna"(ግእዝ) the Place for Learning Geez Language, The Language of Wisdom.And Wellcome!
ግእዝ = ኢትዮጵያዊኛ
ግእዝ = ኢትዮጵያዊኛ
አገራችን ኢትዮጵያ ልዩ ልዩ ባሕሎች ባሏቸው ልዩ ልዩ ብሔረ ሰዎች የተዋበች አገር በመሆኗ በነዚሁ ልዩ ልዩ ብሔረ ሰዎች ከጥቅም ላይ የዋሉ ከ75 በላይ የሚሆኑ ቋንቛዎች ይገኛሉ ። እነዚህ ቛንቛዎች የአማራ አማርኛ የትግራይ ትግርኛ የኦሮሞ ኦሮሚኛ የጉራጌ ጉራግኛ ወዘተርፈ እየተባሉ ይጠራሉ ።
ርግጠኛ ነኝ እርሰዎም ዓለምን በሙሉ ልበዎ ለማየት ይህንን የእውቀት መስታወት ይፈልጉ ይሆናል ብየ አምናለሁ ! ከሆነ ያለምንም ክፍያ እንሆ !!!
Click here to watch video for this part
Click here to watch video for this part
Please visit the following
Awde Tinat on blog
Awde Tinat on Amazon
Ethio By God
My Poems Speak!
No comments:
Post a Comment