Answers/መልሶች
የመመዘኛ ፈተና አንድ ስለ 10ሩ መሪዎች (በ10ሩ የስም ተለዋጮች ላይ የሚያተኩር ) ይህ ፈተና (በቫይበር፤በዋትስአፕ፤ እና በኢሞ የልሣነ ግእዝ መማርያ ግሩፖች በአውደ ጥናት ተዘጋጅቶ የቀረበ ነው)
የመመዘኛ ፈተና አንድ ከ “ለ” ክፍል እየመረጣችሁ በ “ሀ” ክፍል በሚገኘው ባዶ ቦታ አስገቡ፡(ሙሉ ግሡን
አስገቡ)
“ሀ”
|
“ለ”
|
1.
ውእቱ
|
ገበርኪ
|
2.
አነ
|
ገብራ
|
3.
አንትሙ
|
ገብሩ
|
4.
አንትን
|
ገበርኩ
|
5.
አንቲ
|
ገበርነ
|
6.
አንተ
|
ገበርከ
|
7.
ንሕነ
|
ገብረት
|
8.
ይእቲ
|
ገብረ
|
9.
ውእቶሙ
|
ገበርክን
|
10.
ውእቶን
|
ገበርክሙ
|
ትክክለኛ መልሶች
የመመዘኛ ፈተና አንድ ለ10ሩ መሪዎች (በ10ሩ የስም ተለዋጮች ላይ የሚያተኩር)
የመመዘኛ ፈተና አንድ ከ “ለ” ክፍል እየመረጣችሁ በ “ሀ” ክፍል በሚገኘው ባዶ ቦታ አስገቡ፡(ሙሉ ግሡን አስገቡ)
“ሀ”
|
“ለ”
|
1. ውእቱ ገብረ
|
ገበርኪ
|
2. አነ ገበርኩ
|
ገብራ
|
3. አንትሙ ገበርክሙ
|
ገብሩ
|
4. አንትን ገበርክን
|
ገበርኩ
|
5. አንቲ ገበርኪ
|
ገበርነ
|
6. አንተ ገበርከ
|
ገበርከ
|
7. ንሕነ ገበርነ
|
ገብረት
|
8. ይእቲ ገብረት
|
ገብረ
|
9. ውእቶሙ ገብሩ
|
ገበርክን
|
10. ውእቶን ገብራ
|
ገበርክሙ
|
መልሳችሁን ከዚህ
በላይ በተሰጠው መልስ መሠረት አስተካክሉ። አብዛኞቻችሁ ሙሉ በሙሉ መልሳችሁታል። አንዳንድ የፊደሎች ስህተት ቢኖርባችሁም
ምንአልባት ታይፕ ስታደርጉ በስህተት ወይም የአማርኛ ፊደሎች ብስልካችሁ በትክክል ላይገጙ በመቻላቸው ይመስለኛል።
ጥያቄ፤ አስተያየት ያላችሁ ሁሉ በግሩፑ ቀጥታ መጠየቅ ትችላላችሁ ። ነገር ግን በትምህርታችን መሠረት ስለግእዝ ትምህርት
ብቻ መሆን አለበት። የተለየ የግል ጥያቄ ወይም ከትምህርቱ ውጭ ከሆነ በውስጥ መስመር ለእኔ መላክ ትችላላችሁ።
ለማነኛውም ለአብዛኞቻችሁ ትምህርቶ
የቀለላችሁ ይመስለኛል። በዚህ ጉዳይ ላይ ሁላችሁም አስተያየት ስጡበት። ቀሎብናል፤ ከብዶናል፤ ተስማሚ ነው(በአቅማችን ልክ ነው) በማለት መልስ ብትሰጡ የተሻለ ነው። እስከዚያው ግን የሚቀላችሁ ሰዎች ወደ ዩቱብ በመሄድ መከታተል
ትችላላችሁ።
ሌላው ትምህርቱ በየስንት ቀኑ ቢሆንላችሁ
ትመርጣላችሁ? በየሦስት ቀናት፤ በየሣምንቱ፤ በየአሥራ አምስት ቀናት፤ አብዛኛው ሰው የመረጠው ይሆናል።
የሚከተሉት ሦስት ጥያቄዎች ከሦስቱ የትውላጠስም መደቦች ወይም
ክፍሎች (ከአንደኛ መደብ አንድ ጥያቄ፤ ከሁለተኛ መደብ አንድ ጥያቄ፤ ከሦስተኛ መደብ አንድ ጥያቄ ) የተወሰዱ ናቸው። ሁለት ሁለት ባዶ ቦታዎች አሏቸው በቅንፍ ውስጥ ካሉት ሦስት ሦስት ቃላት
እየመረጣችሁ ለያንዳንዱ ተስማሚ የሆኑትን ቃላት በባዶ ቦታዎቹ ውስጥ አስገቡ። በቅንፍ ውስጥ ካሉት ሦስት ሦስት ቃላት መካከል
ሁለት ሁለቱ ብቻ ትክክለኛ መልስ የሚሆኑ ናቸው፤ ከያንዳንዱ ቅንፍ ውስጥ ያለው አንድ ቃል ግን መልስ አይሆንም።
|
|
1.--- ውእቱ መርድአ--------------- (ግእዝ፣አነ፤ንሕነ)
|
2.---ተንሥእ---- ------------------ (ለጸሎት፤አንተ፤አንቲ)
|
3.---ይትሜሀሩ----እምነ አውደ ጥናት (ልሣነ ግእዝ፣ ውእቶሙ፤ ውእቶን)
|
መልካም ፈተና
|
No comments:
Post a Comment