Sunday, August 9, 2020

የዘወትር ጸሎት፡ በዚህ ቪድዮ ሁሉም የዘወትር ጸሎታት ክፍሎች ተጠቃለው ይገኛሉ/Daily Prayers in one v...

ሁሉንም የዘወትር ጽሎታት አጠቃሎ የያዘ ጽሁፉን እያያችሁ ድምጹን እየሰማችሁ አማርኛ የማያነቡ ጭምር ሊረዱት በሚችሉት መንገድ የተዘጋጀና እያንዳንዱ የዘወትር ጽሎት ለአጠናን እና በመካከል ረፍት ለመውሰድ በሚያስችል በመግቢያና በመዝጊያ መዝሙራት ተከፋፍሎ የተሠራ ነው፤ 

ስለዚህ ልጆቻችሁን ወይም ቤተሰዎቻችሁን የምታስተምሩበት ቪድዮ ስለሆነ ለምታውቁት ሁሉ አስተላልፉ።

 ሠናይ ለክሙ እም አውደ ጥናት

መጻሕፍቶቼን ከአማዞን ለመግዛት ከዚህ በታች ያለውን የመጻሕፍቶቹን ሥዕል ይጫኑ ወይም ከአማዞን መግዛት የማይችሉ ከሆነ በ +1703 254 6601 ይደውሉ በአድራሻችሁ ይላክላችኋል


"ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር ይተዋወቁ" የተሰኘውን እና 81ዱ ቅዱሳት መጻሕፍትን ጨምሮ በዓለም ዙሪያ ስለቅዱሳት መጻሕፍት በአማርኛ ቋንቋ ከተጻፉ መጻሕፍት የመጀመሪያውና ብቸኛው የሆነውን መጽሐፌን ከአማዞን ለመግዛት መጽሐፉን ይጫኑ ከእኔ ለመግዛት በ +1 7032546601 ይደውሉ

1 comment:

  1. "ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር ይተዋወቁ" የተሰኘውን እና 81ዱ ቅዱሳት መጻሕፍትን ጨምሮ በዓለም ዙሪያ ስለቅዱሳት መጻሕፍት በአማርኛ ቋንቋ ከተጻፉ መጻሕፍት የመጀመሪያውና ብቸኛው የሆነውን መጽሐፌን ከአማዞን ለመግዛት መጽሐፉን ይጫኑ ከእኔ ለመግዛት በ +1 7032546601 ይደውሉ

    ReplyDelete