የቃላት ባሕርይና ትርጉም በመጽሐፍ ቅዱስ
ቃላት ያድጋሉ፣ ይበዛሉ፣ ይሻሻላሉ፣ ትርጉማቸውን ይቀይራሉ፣ ተጨማሪ ትርጉምን ይፈጥራሉ፣ ወዘተ.
በመሆኑም አንድ ቃል አንድ ትርጉምን ብቻ ይዞ አይገኝም አይኖርም፣ ነገር ግን አስተማሪዎች በየዘመናቱ የቃላትን ልዩ ልዩ ትርጉም
ማስተማር ይኖርባቸዋል። ይህ ሁኔታ በተለይ በመጽሐፍ ቅዱስ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ነው፤ ዛሬ የምንማረው የተወሰኑ ቃልትን ነገር
ግን በብዙኃኑ ዘንድ ተዘውትረው አጠያያቂ በሆኑት ላይ እንነጋገራለን።
“አባቶቻችሁ ከግብፅ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ
እስከ ዛሬ ድረስ በየዕለቱ እየማለድኩ ባርያዎቼ ነቢያትን
ሁሉ ልኬላችሁ ነበር” ኤር.7፡25
“ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ ራሱ በማይነገር
መቃተት ይማልድልናል” ሮሜ 8፡ 26
“ስለ እኛ የሚማልደው
ክርስቶስ ኢየሱስ ነው” ሮሜ፡ 8፡34
·
“ባርክዎሙ ለእለ ይረግሙክሙ” ማቴ 5፡44
·
“ባረከ ኢዮብ ዕለተ ልደቱ” ኢዮ. 3፡
·
“ኢታምልክ ባዕደ አምላከ ዘእንበሌየ” ዘጸ.20
- አምለከ
- ተዋቅሶ(ይትዋቀስ)
- ባረከ
ይህንን በዘመናዊ መልኩ በእንግሊዘኛም ጭምር የግእዝን ቋንቋ መማሪያ ይሆን ዘንድ የተዘጋጀውን መጽሐፍ
ለመግዛት ከዚህ በታች ያለውን ራሱ መጽሐፉን ይጫኑ ወይም በዚህ ስልክ ይደውሉ፡ +1 703 254 6601
No comments:
Post a Comment