“ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር ይተዋወቁ”
የሚባለው ይህ መጽሐፍ በአማርኛ ከተጻፉ
የመጽሐፍ ቅዱስ መማርያ መጻሕፍት ብቸኛውና የመጀመሪያው መጽሐፍ ሲሆን 81ዱን ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ አጠቃሉ ይዧል፤ በመላው ዓለም
በልዩ ልዩ የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በመጽሐፍ ቅዱስ ዙሪያ ያለውን ልዩነት እና አንድነትም ግልጽና በማስረጃ የተደገፈ
መሠረታዊ እውቀትን ያስጨብጠዎታል፤ እያንዳንዱን መጽሐፍ ከዘፍጥረት ጀምሮ ሁለተኛ የቀኖና መጻሕፍትን ጨምሮ
የመጽሐፉ
ጸሐፊ የተጻፈበት ዘመንና ቦታ
2 የመጽሐፉ
ፍሬ ሐሳብ ባጭሩ
3 የመጽሐፉ
ጠቅላላ ይዘት ባጭር ትንታኔ
4 ምርጥ
ጥቅሶ
5 ልዩና
ያልተለመዱ
6 የመጽሐፉ
መልእክት
በሚሉ ቁልፍ ነጥቦች መጻሕፍቱን በመከፋፈል ቀላል፤ግልጽ፤
አቋራጭና ዘመናዊ በሆነ ልዩ መንገድ ቅዱሳት መጻሕፍትን የሚያስተምር መጽሐፍ ነው። እንዲሁም ከ75 በላይ የክለሳ ጥያቄዎች እስከመልሶቻቸው
አጠቃሎ ይዟል፤ ይህ መጽሐፍ ሊኖረዎ ይገባል። ከዚህ በላይ ያለውን
ቪዲዮም አዳምጡ በሳምንት አንድ ጊዜ በዚሁ መጽሐፍ መሠረት በአውደ ጥናት ቻናሌ (በዩቱብ) ተከታታይ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ትምህርት
ይሰጣል፤ ሰብስክራይብ በማድረግ ትምህርቱንም ይከታተሉ። መጽሐፉን ይዘው ቢከታተሉ ደግሞ የበለጠ ውጤት ይኖረዋል።
ከመግዛት ከወሰኑ ከአማዞን ለመግዛት የሚከተለውን ራሱ መጽሐፉን ይጫኑ፤ ወይም
በ ይደውሉ +1 703 254 6601
ሠናይ ለክሙ
ከአውደ ጥናት
Click on the book
No comments:
Post a Comment