Thursday, May 7, 2020

የአማርኛና የግአዝ ቋንቋዎች ግንኙነት



"ልሣነ ግአዝ የጋራ ቋንቋችን" የሚለውን መጽሐፍ ከአማዞን ለመግዛት ለመግዛት የሚከተለውን መጽሐፉን ራሱን ይጫኑ፡ ከ አኔ ለመግዛት ስልኩን ይጠቀሙ፤  https://amzn.to/2WenNjW     +1 703 254 6601



የዐማርኛ እና የግእዝ ቋንቋዎች ግንኙነት
አማርኛ ከግእዝ የወረሳቸው ብዙ ቃላት አሉ የተወሰኑትን እንደሚከተለው እናያለን
ዐማርኛ
የግእዝን ቃላት እንዳሉ በንባብም በፊደልም ሳይቀየሩ ከሚጠቀምባቸው ቃላት የሚከተሉት ጥቂቶቹ ናቸው

ግሦች

ሰወረ = ሰወረ
ቀደሰ = ቀደስ(አመሰገነ)
ቆመ = ቆመ
ቆመ= ቆመ
ጸለየ = ጸለየ(ለመነ)


ስሞች

መቅደስ
ቅዳሴ(ምስጋና)
ቤት= በቁሙ ቤት(ማደሪያ)
ጸሎት(ልመና)
ደመና =ደመና
አምላክ = አምላክ
ጾም = ጾም

ልዩነታቸው በአነባበብ ስልት የሆነ(ቃላቱ ሳይቀየሩ የቃሉን መካከለኛ ሆሄ በማጥበቅ የሚለዩ)- የግእዙ ይላላል የአማርኛው ይጠብቃል

መሰለ = መሰለ
ሰበረ = ሰበረ
ነገረ = ነገረ
ወረደ = ወረደ
አሠረ = አሠረ
ፈተለ = ፈተ

ፊደላትን በመቀየር ብቻ ከግእዝ ወደ አማርኛ የሚቀየሩ ቃላት
ኀደረ = አደረ

ሐደሰ = አደሰ
ሐፈነ = አፈነ
ሐለመ = አለመ
ኀየለ = አየለ
ኀነቀ = አነቀ

ስሞች
ሐዲስ = አዲስ
ሕልም = እልም
የቃሉን የመጨረሻ ፊደል ወይም ሆሄ በመተውና በመቀየር ግእዙን አማርኛ ሲያደርጉ

መጽአ = መጣ
መስየ = መሸ
ምሴት = ምሺት
በልዐ = በላ
ሰምዐ = ሰማ
ቀድሐ = ቀዳ
ቀምሐ = ቀማ
ፊደላትን

No comments:

Post a Comment