የዐረፍተ ነገራት ልምምድ በአእማድ

 የግእዝ ዐረፍተ ነገር ልምምድ/Ge'ez Sentences Practices


ሰላም ለክሙ አኃውየ ወአኃትየ፤ አበውየ ወእማትየ ዮም ንትመሐር በልሳነ ግእዝ በይነ አሠርቱ መራህያነ ኩሉ ልሳን.

(አንተ)ተንስእ ለጸሎት(አንተ)ለጸሎት ተነስ
(አንትሙ)ተንስኡ ለጸሎት(እናንተ) ለጸሎት ተነሱ(ወንዶች)

(አንቲ)ተንስኢ ለጸሎት(አንቺ)ለጸሎት ተነሽ
(አንትን)ተንስኣ ለጸሎት(እናንተ)ለጸሎት ተነሱ(ሴቶች)

አእማድ


አእማድ የሚባሉት አምስት ናቸው እነዚህም
አድራጊ
አስደራጊ
አስደራራጊ(አደራራጊ)
ተደራጊ
ተደራራጊ

·        ከፈለ
·        አክፈለ
·        አስተካፈለ
·        ተካፈለ
·        ተከፍለ

ቃኤል ቀተሎ ለአቤል አድራጊ
ቅንአት አቅተለ አቤልሃ     አስደራጊ
አቤል ተቀትለ በቃኤል ተደራጊ
ሰይጣን አስተቃተለ አሀዱ ምስለ ካልኡ አደራራጊ
ሰረቅት ተቀታተሉ  ሕየንተ ንዋይ ዘሰረቁ ተደራራጊ

(ውእቱ) ክርስቶስ ተንሥአ እም ሙታን፤ በአብይ ኃይል ወሥልጣን
አሠሮ ለሰይጣን፤ አግአዞ ለአዳም
እምይእዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም

አማርኛ
ክርስቶስ ከሙታን ተነሣ፤ በታላቅ ኃይልና ሥልጣን
ሰይጣንን አሰረው፤ አዳምን ነጻ አወጣው፤ ከዛሬ ጀምሮ ደስታና ሰላም ሆነ
( ክርስቶስ ሰይጣንን አሥሮ አዳምን ነጻ አውጥቶ በታላቅ

 ኃይልና ሥልጣን ከሙታን ተነሣ ስለዚህ ከዛሬ ጀምሮ ደስታና ሰላም ሆነ)

3 comments:

  1. Selam Lekmu ,

    betam des yelal be tsehufem bekalem mamarachen.
    God Bless you.
    Selam yaseterakeber

    ReplyDelete
  2. እግዚአብሔር ያክብርልን

    ReplyDelete
  3. እግዚአብሔር ያክብራችሁ

    ReplyDelete