1.ነጻነት
2.አንደኛ/የመጀመሪያ ማለት ነው
ተከታዩ ወይም ክፍል አንድ ትምህርታችን ስለ ግእዝ መሠረታዊ ነገሮች ይሆናል
እነዚህም ተውላጠ ስሞች/ የስም ተለዋጭ/ፕሮናውንስ/pronouns
1ኛ መደብ ነጠላ፡ ለሴትም ለወንድም
1.አነ =እኔ/I
2.አነ =እኔ/I
1ኛ መድብ ብዙ ለወንዶችም ለሴቶችም
1.ንህነ=እኛ/We
2.ንህነ=እኛ/We
2ኛ መደብ ነጠላ
1.አንተ=አንተ ለወንድ/You
2.አንቲ=አንቺ ለሴት/You
2ኛ መደብ ብዙ
1.አንትሙ=እናንተ ወንዶች/You
2.አንትን=እናንተ ሰቶች/You
3ኛ መደብ ነጠላ
1.ውእቱ= እሱ ወንድ/He/It
2.ይእቲ=እሷ ሴት/She/It
3ኛ መደብ ብዙ
1.ውእቶሙ=እነሱ ወንዶች/They
2.ውእቶን=እነሱ ሴቶች/They
ተውላጠስሞች/pronouns በስም ምትክ የሚገቡ ሲሆን በሦስቱም ቋንቋዎች የተለያየ ቁጥር አላቸው ምክንያቱም እንደየ ቋንቋው ሕግ አንዱ ተውላጠ ስም ከአንድ አካል በላይ ስለሚወክል ነው በአማርኛ 8
በግእዝ 10 በእንግሊዘኛ 7ናቸው
1.እኔ 1. አነ 1. I
2 እኛ 2. ንሕነ 2. We
3.አንተ 3. አንተ 3. You
4.አንቺ 4. አንቲ 4. He
5 እናንተ 5. አንትሙ 5. She
6.እሱ 6. አንትን 6. It
7.እሷ 7. ውእቱ 7. They
8.እነሱ 8. ይእቲ
9. ውእቶሙ
የግእዝ ትምህርት ክፍል ሁለት
አሥሩ ተውላጠ ስሞች በአረፍተ ነገር ሲገቡ
1. አነ አእመርኩ ልሳነ ግእዝ
2. ንህነ አእመርነ ልሳነ ግእዝ
3. አንተ አእመርከ ልሳነ ግእዝ
4. አንቲ አእመርኪ ልሳነ ግእዝ
5. አንትሙ አእመርክሙ ልሳነ-ግእዝ
6. አንትን አእመርክን ልሳነ ግእዝ
7. ውእቱ አእመረ ልሳነ ግእዝ
8. ይእቲ አእመረት ልሳነ ግእዝ
9. ውእቶሙ አእመሩ ልሳነ ግእዝ
10. ውእቶን አእመሩ ልሳነ ግእዝ
ተውላጠ ስሞችና ግሶቻቸው
1. አነ አእመርኩ/ I know
2. ንህነ አእመርነ/ we know
3. አንተ አእመርከ/ you know
4. አንቲ አእመርኪ/ you know
5. አንትሙ አእመርክሙ/ you know
6. አንትን አእመርክን/ you know
7. ውእቱ አእመረ/ he knows
8. ይእቲ አእመረት/she knows/it knows
9.ውእቶሙ አእመሩ/ they know
10.ውእቶን አእመራ/ they know
አማርኛ
እኔ የግእዝ ቋንቋን አወቅሁ
እኛ የግእዝ ቋንቋን አወቅን
አንተ የግእዝ ቋንቋን አውቅህ
አንቺ የግእዝ ቋንቋን አወቅሽ
እናንተ የግእዝ ቋንቋን አወቃችሁ ወንዶች
እናንተ የግእዝ ቋንቋን አወቃችሁ ሴቶች
እሱ የግእዝ ቋንቋን አወቀ
እሷ የግእዝ ቋንቋን አወቀች
እነሱ የግእዝ ቋንቋን አወቁ ወንዶች
እነሱየግእዝ ቋንቋን አወቁ ሴቶች
እንግሊዘኛ
I know the Geez language
We know the Geez language
You know Geez language
You know the Geez language
You know the Geez language
You know the Geez language
He knows the Geez language
She knows the Geez language
They know the Geez language
They know the Geez language

wow its nice i'm going to learn
ReplyDeleteThank you for being interested to Awde Tinat The best site for learning Ge'ez "The Language of Wisdom" and Welcome!
DeleteGod bless you and your entire family.
I understand the first 12 pronouns within 15 minute, which mean I could learn Geez because it work with my DNA or Genetic Code. Thanks God for grow me for preparation to know you, I grow up with this question, about: why I am not knowing my langue Geez at Church event? I found, and the answer is, all about preparation and boiling the eager ( Hepatitis) to learn.
ReplyDeleteThank you for being interested to Awde Tinat The best site for learning Ge'ez "The Language of Wisdom" and Welcome!
DeleteGod bless you and your entire family.
https://www.youtube.com/watch?v=Af-ZrxAv6oI&list=PLdr-WkGibXxhxZug-VuQ71bfFsntS6G8l
DeleteI am hungry to know Geez, it test good so far.
ReplyDeleteThank you for being interested to Awde Tinat The best site for learning Ge'ez "The Language of Wisdom" and Welcome!
ReplyDeleteGod bless you and your entire family.
THE key of the ancient wisdom and the secret of God's people Ethiopia. Thank you Memiher-i start learning today.
ReplyDeleteBkealu endenmare selasechalun memeher enamesgenalen!
ReplyDeleteI feel bad when no one teaches me the grammer in America now thanks God for offer me the aportunity may God bless you and give u more years.
ReplyDeletememihr enamesegnalen
ReplyDeleteእግዚአብሔር ይስጥልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን፡፡
ReplyDeleteእግዚአብሔር ጤናው፤እድሜው፤ ፀጋው ያድልህ የተከበርከው መንፈሳዊ ወንድሜ፡፡ አብርሀለይ ከ አክሱም ከተማ ነኝ፡፡
ReplyDeleteThank you all for your comments and Almighty God bless you and your entire family.
ReplyDeleteበጣም እናመሰግናለን እግዚኣብሔር ያክብርልን
ReplyDelete