ትክክለኛውን ቃል ከምሥጢሩ ጋር መማዛመድ ወይም በማስረዳት ማብራርያ ከቢድዮው ያገኛሉ ይከታተሉ።
“…እክሕደከ ሰይጣን በቅድመ ዛቲ እምየ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን…”
“… እንተ ይእቲ ስምዕየ ማርያም…”
“… ኢታብአነ እግዚኦ ውስተ መንሱት አላ አድኅነ…”
ቃላቱ ተለይተው ሲቀመጡ የሚከተሉት ናቸው
“እክሕደከ ሰይጣን” እንጅ እከደከ ሰይጣን አይደለም
“ስምዕየ ማርያም” እንጅ ስምየ ማርያም
አይደለም
“አላ አድኅነነ” እንጅ አላሕ አድኅነነ
አይደለም
ልሣነ ግእዝ የጋራ ቋንቋችን የተባለውን
መጽሐፌን እና ሌሎችንም መጻሕፍት ከአማዞን ለመግዛት የሚከተለውን ራሱ መጽሐፉን ይጫኑት ወይም በ +1 703 254 6601 ደውለው
ያነጋግሩኝ
No comments:
Post a Comment