Friday, July 4, 2014

Exam onepic



በሚከተለው ጽሁፋዊ ስዕል መግቢያ፤ መመሪያ እና ለምሳሌ የቀረቡ ሁለት ጥያቄዎች እስከ መልሶቻቸው ይገኛሉ ለምሳሌ ሁለት እርማቱን ይመልከቱ።



  • ምሳሌ ሁለት: ምርጫ አንድ (A) የመጨረሻዎቹ 4 ቃላት "ለተባዕታይ  ወይም ለወንድ ፆታ" የሚሉት ይውጡ (እንደ ሌሉ ይሁኑ) ሰለዚህ  "A.1ኛ መደብ ነጠላ" የሚለው ብቻ በቂ ነው።


በሚከተለው ጽሁፋዊ ስዕል ከጥያቄ አንድ እስከ ጥያቄ አምስት የእያንዳንዱ ጥያቄ ሦስት ሦስት ምርጫዎችን ጨምሮ ይገኙበታል።

  • ማሳሰቢያ ጥያቄ 5 ተደግሟል 

በሚከተለው ጽሁፋዊ ስ ዕል ከጥያቄ 5 እስከ ጥያቄ አሥር ለእያንዳንዱ ጥያቄ ሦስት ሦስት ምርጫዎችን ጨምሮ የሚገኙበት ሲሆን ጥያቄ አምስት ተደግሞ መጻፉን አስታውሶ።

ማሳሰቢያ
የመመዘኛ ጥያቄዎቹ እና መልሶቻቸው የተሰጣችሁ ሠርቶ የመመለሻ ጊዜ ካለፈ በኋላ በዚሁ ድረ-ገጽ ላይ ይቀርባሉ ይከታተሉ። መልሶቹን ከማየተዎ በፊት ግን ሙሉ በሙሉ መልሶቹን በግል ጥረተዎ ማግኘቱና በወቅቱ ሠርቶ  መመለሱ ጥቅሙ ለእርሰዎ ከፍተኛ መሆኑን አይዘንጉ።


No comments:

Post a Comment