የውዳሴ ማርያም መማርያ እና ሌሎችንም መጻሕፍቶቼን መግዛት የምትፈልጉ ከዚህ ቪድዮ ሥር የሚገኘውን ራሱ መጽሐፉን በመጫን ከአማዞን መግዛት ትችላላችሁ ከአማዞን መግዛት የማትችሉ በ+1 703 254 6601 በመደወል አነጋግሩኝ፤
እንዲሁም የአማርኛ፣ የግእዝ፣ የእንግሊዘኛና የግሪከኛ ቋንቋዎችን መማር የምትፈልጉ አውደ ጥናትን ሰብስክራይብ በማድረግ ተጠቀሙ።
የሐሙስ ውዳሴ ማርያም ውዳሴሃ ለእግዝእትነ ማርያም ድንግል ወላዲተ አምላክ ዘይትነበብ በዕለተ ሐሙስ
- ዕፀ እንተ ርእየ ሙሴ በነደ እሳት ውስተ ገዳም
- ናዐብየኪ ኲልነ ኦ እግዝእትነ ወላዲተ አምላክ
- ኦ ዝ መንክር ወዕፁብ ኀይለ ከርሣ ለድንግል ወላዲተ አምላክ ዘእንበለ ዘርዕ
- ኦ ዝ መንክር ነሥአ አሐደ ዐፅመ እምገቦሁ ለአዳም ወለሐኰ እምኔሁ ብእሲተ
- መሐለ እግዚአብሔር ለዳዊት በጽድቅ ወኢይኔስሕ
- ዳዊት ዘነግሠ ለእስራኤል አመ ይትነሥኡ ላዕሌሁ ዕልዋን
- አሐዱ ዘእምቅድስት ሥላሴ ርእዮ ትሕትናነ አጽነነ ሰማየ ሰማያት
በዕለተ ሐሙስ የሚነበብ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ውዳሴ ከዚህ ላይ አበቃ
የዐርብ ውዳሴ ማርያም ይቀጥላል፤ ሠናይ ለክሙ!
No comments:
Post a Comment