ይዌድስዋ መላእክት ለማርያም
የውዳሴ ማርያም መማርያና ሌሎችንም መጻሕፍቶቺን ለመግዛት ይህንን https://amzn.to/39mnx8J ይጫኑ ወይም በ+1 7032546601 ይደውሉ፡ https://amzn.to/3rphFlu I am directing you to Amazon market place
እንዲሁም የአማርኛ፣ የግእዝ፣ የእንግሊዘኛና የግሪከኛ ቋንቋዎችን መማር የምትፈልጉ አውደ ጥናትን ሰብስክራይብ በማድረግ ተጠቀሙ።
የሐሙስ ውዳሴ ማርያም ውዳሴሃ ለእግዝእትነ ማርያም ድንግል ወላዲተ አምላክ ዘይትነበብ በዕለተ ሐሙስ
በዕለተ ሐሙስ የሚነበብ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ውዳሴ ከዚህ ላይ አበቃ
የዐርብ ውዳሴ ማርያም ይቀጥላል፤ ሠናይ ለክሙ!