መጻሕፍቶቼን ለመግዛት ይህንን ይጫኑ (መጻሕፍቶቹን ይጫኑ)
“ቃልህ ለጕሮሮዬ ጣፋጭ ነው፣
ከማርና ከወለላ ይልቅ ለአፌ ጣፋጭ ነው”
How
sweet are your words to my taste,
sweeter than honey to my mouth!
sweeter than honey to my mouth!
“እናንተ ሽማግሌዎች ይህን ስሙ፣
Hear this, you elders,
በምድርም የምትኖሩ ሁሉ አድምጡ፣
And give ear, all you inhabitants of the land!
ይህ በዘመናችሁ ወይስ በአባቶቻችሁ
ዘመን ሆኖ ነበርን?
Has anything
like this happened in your
days,
Or even in the days of your
fathers?
ይህን ለልጆቻችሁ ንገሩ፣
Tell your children about it,
ልጆቻችሁም ለልጆቻቸው፣
Let your
children tell their children,
ልጆቻቸውም ለኋለኛው ትውልድ ይንገሩ፤
And their children another generation
ከተምች የቀረውን አንበጣ በላው፤
What the chewing locust
left, the swarming locust has
eaten;
ከአንበጣም የቀረውን ደጎብያ በላው፤
What the swarming locust left, the crawling locust has eaten;
ከደጎብያም የቀረውን ኩብኩባ በላው”
And what the crawling locust left, the consuming locust has
eaten.
ኢዩ 1፡ 2-5
“አንተ የአምላክህን የእግዚአብሔርን
ቃል አጥብቀህ ብትሰማ
ወይቤ
፡ ለእመ ፡
ትሰምዕ ፡ ወታጸምእ
፡ ቃለ ፡
እግዚአብሔር ፡ ዘፈጣሪከ
፡
“If you listen carefully to the Lord your
God
በፊቱም የሚበጀውን ብታደርግ ፤
ወጽድቀ
፡ ትገብር ፡
በቅድሜሁ
and do what is right in his eyes,
ትእዛዙንም ብታደምጥ
ወታጸምእ
፡ ትእዛዘ ፡
ዘአዘዘከ ፡
if you pay attention to his commands
ሥርዓቱንም ሁሉ ብትጠብቅ
ወታአቅብ ኩሎ ትእዛዛቲሁ
and keep all his
decrees,
በግብፃውያን ላይ ያመጣሁትን በሽታ አላደርስብህም፤
ደዌ ፡
ዘአምጻእኩ ፡ ሎሙ
፡ ለግብጽ ኢይፌኑ ላዕሌከ።
I will not bring on you any of the diseases I
brought on the Egyptians,
እኔ ፈዋሽህ እግዚአብሔር ነኝና”
አነ
፡ እግዚአብሔር ፡
መሓኪከ
for I am the Lord, who heals you.
ዘጸአት 15፡26
“
አቤቱ ፈውሰኝ እኔም እፈወሳለሁ፤
Heal me, Lord,
and I will be healed;
አድነኝ
እኔም እድናለሁ፤
save me and I
will be saved,
አንተ
ምስጋናዬ ነህና፤
for you are the
one I praise.
እንሆ
የእግዚአብሔር ቃል ወዴት አለች? አሁን ትምጣ ይሉኛል”
They keep
saying to me, Where is the word of the Lord? Let it now be fulfilled!
ኤርምያስ 17፡14-15
ኤርምያስ 17፡14-15
“እንሆ የእግዚአብሔር እጅ ከማዳን አላጠረችም፤ ጆሮውም ከመስማት አልደነቆረችም፤
ቦኑ ኢትክል አድኅኖ እዴየ፣ ወቦኑ ኢይሰምዕ በዕዝንየ፣
See,
the Lord’s hand is not too short to save, nor his ear too
dull to hear.
ነገር ግን በደላችሁ በእናንተና በአምላካችሁ መካከል ለይታለች፣
አኮኑ ኃጢአትክሙ ይቀውም ማዕከሌክሙ ወማዕከለ እግዚአብሔር፤
Rather,
your iniquities have been barriers between you and your God,
እንዳይሰማም ኃጢአታችሁ ፊቱን ከናንተ ሰውሮታል።
ወበእንተ ኃጢአትክሙ ሜጥኩ ገጽየ እምኔክሙ ከመ ኢይሠሃልክሙ፤
and your
sins have hidden his face from you so that he does not hear.
እጃችሁ በደም፤ ጣታችሁም በበደል ረክሳለች፤
እስመ ደም ምሉዕ ውስተ እደዊክሙ፤ ወአፃብዒክሙ በኃጢአት፤
For your
hands are defiled with blood, and your fingers with iniquity;
ከንፈራችሁም ሐሰትን ተናግሯል፤ ምላሳችሁም ኃጢአትን አሰምቷል፤
ወከናፍሪክሙ ነበባ ዐመፃ፤ ወኃጢአተ ተናገረ ልሳንክሙ፤
your lips
have spoken lies,your tongue mutters wickedness.
በጽድቅ የሚጠራ በእውነትም የሚፈርድ የለም።
ወአልቦ ዘይነብብ ጽድቀ ወኢትፈትሑ
ጽድቀ፤
No one brings suit justly,no one goes to law
honestly;
በምናምንቴ
ነገር ታምነዋል፤ ሐሰትንም ተናግረዋል፤
ወተወከልክሙ በከንቱ፤ ወነበብክሙ
ዘኢይበቍዐክሙ፤
they rely on empty pleas, they speak lies,
ጉዳትን ፀንሰዋል፤ በደልንም ወልደዋል።
ወፀነስክሙ ኃጢአተ፣ ወወለድክሙ ሕማመ፣
conceiving mischief and begetting iniquity.
የእባብን
እንቁላል ቀፈቀፉ፣ የሸረሪትንም ድር አደሩ፣
አንቆቅሆ አርዌ ምድር ታነቅዑ፣ ወፈትለ
ሣሬት ተአንሙ፤
They hatch adders’ eggs,
and weave the spider’s web;
እንቁላላቸውንም
የሚበላ ሰው ይሞታል፤ እንቁላሉም ሲሰበር እፉኝት ይወጣል“
እስመ ዘበልዖ ለአንቆቅሆ አርዌ ምድር
ፍጡነ ይመውት”
whoever eats their eggs dies, and the crushed
egg hatches out a viper.
ኢሳ 59፡1-5
“ነገር ግን ስሜን ለምትፈሩት ለእናንተ የጽድቅ ፀሐይ ትወጣላችኋለች ፈውስም በክንፎቿ
ውስጥ ይሆናሉ፤ እናንተም ትወጣላችሁ እንደ ሰባም እምቦሳ ትፈነጫላችሁ”
But for you who revere my name, the sun of
righteousness will rise with healing in its rays. And you will go out and frolic like well-fed calves.
ሚልክያስ 4፡2
ቪዲዮ ለማዳመጥ የሚከተለውን ይጫኑ
ልዑል አምላክ ማስተዋሉን ያድለን
ከአውደ ጥናት ዘግእዝ
No comments:
Post a Comment