Ge'ez Lessons for beginners part 33
እም (እምነ) ጳውሎስ ሐዋርያሁ ለኢየሱስ
ክርስቶስ በትእዛዘ እግዚአብሔር መድኃኒነ ወኢየሱስ ክርስቶስ ተስፋነ፡ ለጢሞቴዎስ
ወልድየ ዘአፈቅር በሃይማኖት፤ ሰላም ለከ ወሣህል ወጸጋሁ ለእግዚአብሔር አቡነ ወእግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ።
እስመ አስተበቋዕኩከ ትንበር ኤፌሶን (በኤፌሶን) አመ አሐውር መቄዶንያ ከመ
ትገሥጾሙ ከመ ኢያምጽኡ ካልአ ትምህርተ።
ጸጋ ምስሌከ ፤
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
አሜን።
ዝንቱ መልእክት ተጽሕፈ
በእደ ጳውሎስ በውስተ አቴና ወተፈነወ በእደ ቲቶ ኀበ ጢሞቴዎስ።
በመድኃኒታችን በእግዚአብሔር አብ፤ በተስፋችን በኢየሱስ ክርስቶስ ትእዛዝ ለኢየሱስ ክርስቶስ
ሐዋርያ ከሆንኩ ከእኔ ከጳውሎስ በእምነት(በሃይማኖት) ለምወደው ለልጄ ለጢዎስ።
እንደምን አለህ? (ሰላም ለአንተ ይሁን)፤ ይቅርታም ይደረግልህ፤ የአባታችን የእግዚአብሔር
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋው(ስጦታው) ይደርብህ (ይደረግልህ)፤
ወደ መቄዶንያ በሄድኩ ጊዜ ሌላ (እንግዳ ትምህርትን
እንዳያመጡ (እንዳይማሩ) ትመክራቸው ዘንድ በኤፌሶን እንድትቆይ ለመንኩህ----።
ጸጋ ይደርብህ፤
ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን
ይሁን
ይህ መልእክት በአቴና
ውስጥ በጳውሎስ እጅ ተጽፎ በቲቶ እጅ ወደ ጢሞቴዎስ ተላከ።
https://ad2prosper.com/index.php?ref=Amanebro
ReplyDelete