የግእዝ ትምህርት ክፍል 21
መራኁት
መራኁት
ማለት?
¨ መራኁት ማለት መክፈቻዎት ማለት ሲሆን “መርኆ” የሚለው ቃል ብዜት ወይም ብዙ ቁጥር ነው
¨ መርኆ
¨ =
መክፈቻ ማለት ነው
¨ መራኁት =
መክፈቻዎች
ማለት ነው ለብዙ ቁጥ
መራኁት
የሚባሉት ሆሄያት ሲሆኑ 5 ናቸው
¨ ግእዝ፤ (መጀመሪያ ወይም 1ኛ)
¨ ራብዕ፤ (አራተኛ
ወይም 4ኛ)
¨ ሐምስ፤ (አምስተኛ
ወይም 5ኛ)
¨ ሳድስ፤ (ስድስተኛ ወይም 6ኛ)
¨ ሳብዕ፤ (ሰባተኛ ወይም 7ኛ)
ናቸው።
ዘርግስ
በ5ቱ መራኁት ብቻ ይጀምራል
መራኁት
በአምስቱ ሆሄያት ሲጀምሩ
የሚያሳይ
ምሳሌን በሚቀጥሉት 5
(አምስት)
ገጾች ይመልከቱ
ዘር
ግሥ በካዕብና በሳልስ አይነሣም
መራኁት
በግእዝ ሆሄ ሲጀምሩ
¨ ሐለመ
¨ ከፈለ
¨ አእመረ
¨ ተንበለ
መራኁት
በራብዕ ሆሄ ሲጀምሩ
¨ ባረከ
¨ ሣረረ
¨ ፃዕደወ
መራኁት
በሐምስ ሲጀምሩ
¨ ሤመ
¨ ኄለ
¨ ዔለ
መራኁት
በሳብዕ ሲጀምሩ
¨ ቆመ
¨ ሖረ
¨ ጾመ
¨ ሆከ
መራሁት
የማይጀምሩባቸው
ወይም የማይነሡ ባቸው ሆሄያት
ወይም የማይነሡ ባቸው ሆሄያት
¨ ካዕብ (ሁለተኛ ሆሄ)
¨ ሳልስ (ሦስተኛ ሆሄ)
በነዚህ
ሆሄያት ዘር ግሥ አይጀምርም
የቃላት
ትርጉም
¨ ሐለመ=
¨ አለመ (ሕልም)
¨ ከፈለ=
¨ ከፈለ (መክፈል) አደለም ይሆናል (ዕድል)
¨ አእመረ=
¨ አወቀ
¨ ተንበለ=
¨ ለመነ፤ አማለደ
¨ ባረከ=
¨ ባረከ፤ መረቀ
¨ ሣረረ=
¨ መሠረተ፤ ተከለ፤
ሠራ
¨ ፃዕደወ =
¨ ነጣ(ነጭ)
¨ ሤመ=
¨ ሾመ
¨ ኄለ=
¨ ወጣ፤ እልል አለ፤ ደነፋ
¨ ዔለ=
¨ ዞረ
¨ ቆመ=
¨ ቆመ
¨ ሖረ=
¨ ሄደ
¨ ጾመ=
¨ ጾመ
¨ ሆከ=
¨ አወከ
No comments:
Post a Comment