Saturday, November 27, 2021

በአውደ ጥናት የሚሰጡትን የትምህርት ዓይነቶች በተመለከተ 12 ጥያቄዎችና መልሶቻቸው


ከዚህ በታች ያሉትን መጻሕፍት ለመግዛት ራሳቸው መጻሕፍቶቹን በመጫን ከአማዞን ይግዙ። ከአማዞን መግዛት ካልቻሉ በ+1703 254 6601 በመደወል ይጠይቁ በአድራሻዎ ይላክለወታል።

I am amazon associate and I am directing you to Amazon market place

Wednesday, November 24, 2021

በአውደ ጥናት የሚሰጡ የትምህርት ዓይነቶችና ይዘታቸው፦ ሙሉ የቪድዮ ማብራርያ


መጽሕፍቶቼን ለመግዛት ከዚህ በታች ያሉትን የመጻሕፍት ሥዕሎች ይጫኑ ወይም በተጥቀሰው ስልክ ይደውሉ በኣድራሻዎ ይላክለዎታል። ለበለጠ ማብራርያ በ+1 703 254 6601

Friday, October 1, 2021

የ2014/2022 ዓ/ም የግእዝና የአማርኛ ቋንቋዎች ትምህርት በአውደ ጥናት ዘግእዝ ምዝገባ ተጀምሯል!

ለግእዝና ለአማርኛ ትምህርት ይመዝገቡ!



በአውደ ጥናት ዘግእዝ ስለሚሰጠው የግእዝና የአማርኛ ተከታታይ ትምህርት አጭር ማብራርያ፤ ትምህርቱ በዋትስአፕና በዙም የቀጥታ ሥርጭት ይሰጣል፤ መማር የሚችሉትም ዕድሜያቸው ከ6 ዓመት በላይ የሆኑ ሕፃናትና አዋቂዎችም ጭምር ናቸው። የትምህርቱ ደረጃም ከ1ኛ እስከ 3ኛ ደረጃ ድረስ ይሰጣል።

የግእዝ መማርያ መጽሐፌንና ሌሎችንም መጻሕፍቶቼን አንዲሁም ልዩ ልዩ የሃይማኖት መጻሕፍትን ከአውደ ጥናት ለመግዛት የሚከተለውን ራሱ መጽሐፉን በመጫን ወደ አማዞን ገብተው ይግዙ። 

ከአማዞን መግዛት የማትችሉ በ+1 703 254 6601 በመደወል  አነጋግሩኝ በአድራሻችሁ ይላክላችኍል፤



Wednesday, September 29, 2021

 ምዝገባ ለግእዝና ለአማርኛ ቋንቋዎች

ትምህርት በአውደ ጥናት ተጀመረ!


የግእዝ ቋንቋ መማርያ መጽሐፌና ሌሎችንም መጻሕፍት ከአማዞን ለመግዛት የሚከተለውን መጽሐፉን ይጫኑ ወይም
ከአማዞን መግዛት የማይችሉ ከሆነ በ+1 703 254 6601 ደውለው ያነጋግሩኝ፤ I am directing you to amazon market place.