Tuesday, November 3, 2020

ውዳሴ ማርያም ዘሰሉስ ከአንቲ ውእቱ ዕፅ አስከ መጨረሻው ክልፍ 3

 የሚከተለውን ራሱ መጽሐፉን በመጫን ወደ አማዞን በመሄድ ልሣነ ግእዝ የጋራ ቋንቋችን የተሰኘውን መጽሐፌን ሌሎችንም ልዩ ልዩ የጸሎትና የትምህርት መጻሕፍት በመግዛት ይጠቀሙ፤ ከአማዞን መግዛት ካልቻሉ በ +1 703 254 6601 ደውለው ቢያነጋግሩኝ በኣድራሻዎ ይላክለዎታል፤ I am directing you to Amazon, this is amazon associate link.

Monday, October 12, 2020

የግእዝ ትምህርት ምዝገባ

 ሰላም ለክሙ 



ለ2021/2013 ዓ/ም የግእዝ ቋንቋ ትምህርት ተመዝጋቢዎች ሁሉ 


1ኛ  የቅድመ ዝግጀት ትምህርት ስላለን ቶሎ በመመዝገብ ዝግጅት አድርጉ


2ኛ. በዌስተርን ዩኒየን እና በመኒግራም የምትከፍሉ ሁሉ መጀመሪያ እኔን በዋትስአብ ደውላችሁ ፣ በድምጽ፣ ወይም በጽሁፍ መልእት አነጋግሩኝ። በባንክ፣ በ"Zelle" እና በሌሎች ተመሳሳ መንገዶች የምትከፍሉ ግን የአካውንት ቊጥሬ ካላችሁ መካክና ደረሰኙን ወደ እኔ መላክ ብቻ ነው የሚጠበቅባችሁ


3ኛ. ሌላ የተሻለ መንገድ እየፈለግሁ ስለሆነ ለመጻሕፍት የተተመነውን ተጨማሪ ክፍያ እንዳትከፍሉ (ትምህርቱን ለመማር መጽሐፉን መግዛት አሁን ግዴታ አይደለም)


ሠናይ ለክሙ

ወእግዚአብሔር ምስሌክሙ

እም አውደ ጥናት ዘግእዝ


Friday, September 11, 2020

የዘመኑ ታሪክ


"የዘመኑ ታሪክ" የተሰኘውን መጽሐፍ ከአማዞን ለመግዛት ይህንን https://amzn.to/3mfjU9G ይጫኑ ወይም በ+17032546601 ይደውሉ

የዘመኑ ታሪክ

ስለዘመናት አቆጣጠር ቤዓለም ዙሪያ፤ ስለክርስቶስ የልደት ቀን፤ ስለ ዓመተ ምሕረት መጀመሪያ ወር ወዘተርፈ ከአሁን በሁዋላ ጥያቄ አይኖርም። ሁሉንም ከዚህ መጽሐፍ በማያሻማ ሁኔታ እስከ ማስረጃው ያገኙታል፡ የዚህ መጽሐፍ ዋና አላማ በታሪካዊ እውነት ላይ በመመርኮዝ ለብዙኃኑ ጥያቄ በተቻለ መጠን ምክንያት ወይም ማስረጃ ያለው መልስ መስጠት ነው፡፡ በዓለማችን የሚገኙ ቢያንስ ክ40 በላይ የሚሆኑ የዘመን ቆጠራ ስልቶች በጣም የተለያየና የተራራቀ ወይም የማይገናኘ የዘመን ቁጥርን ያሳዩናል ምክንያቱን ከዚሁ መጽሐፍ ያገኙታል። እንዲሁም የ10 ዓመታት የበ ዓላትና የአጽዋማት ማውጫ ካላንደር አብሮ ተካቶ ይገኛል። ከሁሉም በላይ ጊዜ ወርቅ ነው በማለት እግዚአብሔር የለገሰለዎን ጊዜ ወርቅነቱን አውቀው እንዴት ሊጠቀሙበት እንደሚችሉ አበክሮ ይመክረዎታል። መጽሐፉ ለስጦታ አመች ሆኖ ስለተዘጋጀ ይህንን ወርቅ የሆነ ስጦታ ለሚወዱዋቸው ገዝተው መስጠት ይችላሉ::