Sunday, October 31, 2021
Friday, October 1, 2021
የ2014/2022 ዓ/ም የግእዝና የአማርኛ ቋንቋዎች ትምህርት በአውደ ጥናት ዘግእዝ ምዝገባ ተጀምሯል!
ለግእዝና ለአማርኛ ትምህርት ይመዝገቡ!
በአውደ ጥናት ዘግእዝ ስለሚሰጠው የግእዝና የአማርኛ ተከታታይ ትምህርት አጭር ማብራርያ፤ ትምህርቱ
በዋትስአፕና በዙም የቀጥታ ሥርጭት ይሰጣል፤ መማር የሚችሉትም ዕድሜያቸው ከ6 ዓመት በላይ የሆኑ ሕፃናትና አዋቂዎችም ጭምር ናቸው።
የትምህርቱ ደረጃም ከ1ኛ እስከ 3ኛ ደረጃ ድረስ ይሰጣል።
የግእዝ መማርያ መጽሐፌንና ሌሎችንም መጻሕፍቶቼን አንዲሁም ልዩ ልዩ የሃይማኖት መጻሕፍትን ከአውደ ጥናት ለመግዛት የሚከተለውን ራሱ መጽሐፉን በመጫን ወደ አማዞን ገብተው ይግዙ።
ከአማዞን መግዛት የማትችሉ በ+1 703 254 6601 በመደወል አነጋግሩኝ በአድራሻችሁ ይላክላችኍል፤
Subscribe to:
Posts (Atom)