Sunday, January 3, 2021

Tell me and let me write it/ንገረኝ ልጻፈው!


ይህ ግጥም  "የቋንቋ ውበት" ከተሰኘው የግጥም መጽሐፌ የተወሰደ ነው፡  "የጸጋ ግምጃ ቤት" እና "የቋንቋ ውበት" የተሰኙ ሁለት የግጥም መጻሕፍት አሉን፡ በነዚህ መጻሕፍት ውስጥ በግእዝ መአማርኛ እና በእንግሊዘኛም ጭምር የተጻፉ ልዩ ልዩ ግጥሞች ይገኛሉ፡ ግጥሞቹ በማሕበራዊበሃይማኖታዊ፣ እንዲሁም በፖለቲካዊ ሕይወት ዙሪያ የተጻፉ ግጥሞች ናቸው፡  በአጠቃላይ በሰው ልጅ ሕይወት ዙሪያ የምድሩንም የሰማዩንም ሕይወት ያካተቱ፡ የሐዘን፣ የደስታ፣ የጽድቅ፣ የሀጢአት "ሁሉም" ብለው ይቀላል፡ የሕይወት ክስተት በነዚህ መጻህፍት ውስጥ  ይገኛል። ከአማዞን ለመግዛት ከዚህ በታች ያለውን ራሱ መጽሐፉን ይጫኑ፡ ከአማዞን መግዛት የማትችሉ በ+1 703 254 6601 በመደወል ወይም በ Learngeez@outlook.com  መልእክት በመተው እነጋግሩኝ፤ I am directing you to Amazon market place.