Sunday, December 27, 2020

ውዳሴ ማርያም ዘረቡዕ በግእዝ ቋንቋ

በዚህ ቪድዮ የረቡዕ ውዳሴ ማርያም በጠቅላላ በግእዝ ቋንቋ ይነበባል፡ መጽሐፉን ይዘው ቪድዮውንም አየተከታተሉ መማር የሚሹ ከሆነ ከዚህ በታች ያለውን ራሱ መጽሐፉን በመጫን ከአማዞን ይግዙ፡ ከኣማዞን መግዛት የማይችሉ ከሆነ በ+17032546601 ደውለው ያነጋግሩኝ በኣድራሻዎ ይላክለዎታል፡ ሠናይ ለክሙ ከኣውደ ጥናት ዘግእዝ፡ የግእዝን እና የኣማርኛን ትምህርት በቋሚነት መማር የሚፈልጉ ከሆነም በተጠቀሰው ስልክ ቁጥር ደውለው ይመዝገቡ።

I am directing you to Amazon market place to buy the following book 

በአውደ ጥናት የአማርኛ ትምህርትን በተመለከተ ማብራርያ


መጻሕፍቶቼን ለመግዛት የሚከተሉትን ሊንኮች ይጫኑ ከአማዞን መግዛት የማትችሉ ሰዎች በ+17032546601 ደውሉልኝ; I am directing you to Amazon market place
ልሣነ ግ እዝየጋራ ቋንቋችን የሚለውን ለመግዛት፡

https://amzn.to/3pojoqD ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር ይተዋወቁ የሚለውን ለመግዛት


ስለ እያንዳንዱ መጽሐፍ ማብራርያ ከፈለጉ ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡ https://youtu.be/NlRA-DM9KTk የአማርኛን እና የግ እዝን ቋንቋዎች ከአውደ ጥናት ለመማር ፈጥነው ይመዝገቡ ለመመዝገብ በ+12546601 ይደውሉ

Thursday, December 17, 2020

የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በአውደ ጥናት

የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በአውደ ጥናት ሊጀመር ነው ይመዝገቡና ይዘጋጁ፡ ትምህርቱ ቀላል፣ ዘመናዊ፣ አቋራጭና አዝናኝ በሆነ የአውደ ጥናት አዲስ የማስተማር ጥበብ አየተዘጋጀ ከ5 ዓመት ዕድሜ በላይ ለሆኑ ሁሉ ይቀርባል፤ ለበለጠ ማብራርያ አንደ ፈረንጆቹ አቆጣጠር በ12/27/2020 ዓ/ም በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ። መልካም ቆይታ ልዑል አምላክ ከሁላችን ጋር ይሁን።


I am directing you to Amazon market place please click the following link to buy my books on Amazon
Thank you

Wednesday, December 16, 2020

Daily Prayers in Amharic Language/የዘወትር ጸሎት በአማርኛ ቋንቋ መጽሐፍ ለማንበብ የምትቸገሩ ...


የዘወትር ጸሎት በኣማርኛ ቋንቋ መጽሐፍ ማንበብ የሚያስቸግራችሁ ይህንን ቪድዮ እየሰማችሁ መጸለይ ትችላላችሁ፡
መጽሐፍ ከአማዞን ለመግዛት ከዚህ በታች ያለውን ራሱ መጽሐፉን ይጫኑ፥ ከአማዞን መግዛት ካልቻላችሁ በሚከተለው ስልክ ደውላችሁ
ማነጋገር ትችላላችሁ። +1 703 254 6601 በነጻ ስልኮች አንደ ኢሞ፣ ቫይበር፣ ዋትስአፕ በመሳሰሉት መደወል ትችላላችሁ
ከኣውደ ጥናት፡