26ቱ የግእዝ አና 7ቱ የአማርኛ ፊደላት ከግ እዛቸው አስክ ሣብዓቸው በቀላል እና ሁሉም በሚረዳው ፊደላቱንም ለመያዝና ለማስታዎስ በሚረዳ መልኩ በአውደ ጥናት ዘግአዝ በኩል በዜማ ቀርበዋል ራሰዎንም ሆነ ልጆቸዎን ለማስተማር ቀላል መንገድ ነው ብየ አምናለሁ፡ አርሰዎም ሐሣበዎን ይስጡበት፡፡
"ልሣነ ግእዝ የጋራ ቋንቋችን" የተሰኘውን የግእዝ መማርያ መጽሐፌን አና ሌሎችንም ልዩ ልዩ መጻሕፍት ከአማዞን ለመግዛት ከዚህ በታች ያለውን ራሱ መጽሐፉን ይጫኑ ወይም ቀጥሎ ባለው ስልክ ቍጥር ይደውሉ፡፡
I am directing you to Amazon market place and the following are associates link