Friday, September 11, 2020

የዘመኑ ታሪክ


"የዘመኑ ታሪክ" የተሰኘውን መጽሐፍ ከአማዞን ለመግዛት ይህንን https://amzn.to/3mfjU9G ይጫኑ ወይም በ+17032546601 ይደውሉ

የዘመኑ ታሪክ

ስለዘመናት አቆጣጠር ቤዓለም ዙሪያ፤ ስለክርስቶስ የልደት ቀን፤ ስለ ዓመተ ምሕረት መጀመሪያ ወር ወዘተርፈ ከአሁን በሁዋላ ጥያቄ አይኖርም። ሁሉንም ከዚህ መጽሐፍ በማያሻማ ሁኔታ እስከ ማስረጃው ያገኙታል፡ የዚህ መጽሐፍ ዋና አላማ በታሪካዊ እውነት ላይ በመመርኮዝ ለብዙኃኑ ጥያቄ በተቻለ መጠን ምክንያት ወይም ማስረጃ ያለው መልስ መስጠት ነው፡፡ በዓለማችን የሚገኙ ቢያንስ 40 በላይ የሚሆኑ የዘመን ቆጠራ ስልቶች በጣም የተለያየና የተራራቀ ወይም የማይገናኘ የዘመን ቁጥርን ያሳዩናል ምክንያቱን ከዚሁ መጽሐፍ ያገኙታል። እንዲሁም 10 ዓመታት የበ ዓላትና የአጽዋማት ማውጫ ካላንደር አብሮ ተካቶ ይገኛል። ከሁሉም በላይ ጊዜ ወርቅ ነው በማለት እግዚአብሔር የለገሰለዎን ጊዜ ወርቅነቱን አውቀው እንዴት ሊጠቀሙበት እንደሚችሉ አበክሮ ይመክረዎታል። መጽሐፉ ለስጦታ አመች ሆኖ ስለተዘጋጀ ይህንን ወርቅ የሆነ ስጦታ ለሚወዱዋቸው ገዝተው መስጠት ይችላሉ::