6in1(፮በ፩)
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ከአውደ ጥናት
ዘግእዝ ነው፦
በመጀመሪያ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ
በሰላም አደረሳችሁ ልዑል አምላክ ለመጪው ዓመትም በሰላም ያድርሰን። በመቀጠልም የሚከተለውን መልካም ዜና አስታውቃችኋለሁ በትኩረት
ተመልክታችሁ ተግብሩት
Download the best free open source video creator software Streamlabs OBS
https://streamlabs.com/editor?promo=melakubesetegn-e38b-10
አውደ ጥናት ዘግእዝ “የግእዝ ቋንቋ ለሁሉም” በሚለው መርሕ መሠረት የትምህርቱ ፍላጎት ኑሯችሁ የመክፈል
አቅም ላነሳችሁ ሁሉ ከተወሰኑ ፍላጎት ካላቸው እኅቶችና ወንድሞች ጋር በመሆን የትም ቦታ ልታገኙት በማትችሉት ልዩና ቀላል እንዲሁም አቋራጭ በሆነ መንገድ የግእዝን ቋንቋ ከአውደ ጥናት ዘግእዝ ትማሩ ዘንድ
በሚከተሉት መመሪያዎች መሠረት በመደራጀት ተመዝግባችሁ መማር እንድትችሉ መልካም ዜናን እንደሚከተለው አበሥራችኋለሁ ይህ ፕሮግራም
እናንተንም እኔንም ሕብረተሰቡንም ተጠቃሚ የሚያደርግ ስለሆነ የዚህ መልካም ሥራ ተካፋይ ብቻ ሳትሆኑ አስተባባሪም ልትሆኑ ይገባል
እላለሁ፤ ምክንያቱም ብዙዎች ይህንን ትምህርት ለመማር ጥልቅ ፍላጎት አላቸውና ነው።
ክፍያና መመሪያ (በሚከተለው መልኩ መመሪያውን በተግባር በማዋል ፈጥናችሁ መጀመር ትችላላችሁ።)
በመጀመሪያ እርስ በርሳችሁ ለመተዋወቅ ይረዳችሁ ዘንድ
ትክክለኛ ስማችሁን እና የምትኖሩበትን አገር ከተቻለ ፎቷችሁንም ጭምር በዋትስአፕ ፕሮፋይላችሁ ላይ አድርጉ(ወይም ጻፉ)
1. ክፍያ፦ ለያንዳንዱ ሰው (6ቱ ግሩፖች) ለአፍሪካ(ኢትዮጵያን ጨምሮ) $32 (ሠላሳ ሁለት) ዶላር እያንዳኑ ሰው ማለት ነው። ለሌሎቹ አገራት ሁሉ፦ $50(ሃምሣ ዶላር) (6ቱም እያንዳንዳቸው)
2. 6(ስድስት) ሰዎች በአንድ ላይ ለመክፈል ተስማሙ
(ከተቻለ በአንድ አካባቢ የምትኖሩና
የምትተዋወቁ ብትሆኑ መልካም ነው፣ ካልሆነ ግን ከዚህ በፊት ባትተዋወቁም፣ በአንድ አገር ባትኖሩም በዚህ ግሩፕ ላይ ከተስማማችሁ
ይቻላል)
3. በያላችሁበት ሁናችሁ $50(ሃምሣ ዶላር) ወደ ባንክ ታስገባላችሁ
ወይም በሌላ መንገድ ከፍላችሁ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ
ትልካላችሁ፣ ሁላችሁም ማለትም 6ቱ ሁሉ ክፍያቸውን ሲያጠናቅቁ ወደ ግሩፑ አስገባችኋለሁ።
·
በአንድ ላይ የምትከፍሉ ሰዎች ስድስታችሁ ማለት ነው በደምብ መነጋገር አለባችሁ
ምክንያቱም ሁሉም በያሉበት ከፍለው ካላጠናቀቁ የከፈሉት ሰዎች ያልከፈሉትን መጠበቅ ስላለባቸው ነው(ከተቻለ አንድ ሰው ሃላፊነቱን
ወስዶ በደንብ ማስተባበር አለበት)
ልዑል አምላክ ማስተዋሉን ያድለን
ከአውደ ጥናት ዘግእዝ