Sunday, January 3, 2021

Tell me and let me write it/ንገረኝ ልጻፈው!


ይህ ግጥም  "የቋንቋ ውበት" ከተሰኘው የግጥም መጽሐፌ የተወሰደ ነው፡  "የጸጋ ግምጃ ቤት" እና "የቋንቋ ውበት" የተሰኙ ሁለት የግጥም መጻሕፍት አሉን፡ በነዚህ መጻሕፍት ውስጥ በግእዝ መአማርኛ እና በእንግሊዘኛም ጭምር የተጻፉ ልዩ ልዩ ግጥሞች ይገኛሉ፡ ግጥሞቹ በማሕበራዊ፣ በሃይማኖታዊ፣ እንዲሁም በፖለቲካዊ ሕይወት ዙሪያ የተጻፉ ግጥሞች ናቸው፡  በአጠቃላይ በሰው ልጅ ሕይወት ዙሪያ የምድሩንም የሰማዩንም ሕይወት ያካተቱ፡ የሐዘን፣ የደስታ፣ የጽድቅ፣ የሀጢአት "ሁሉም" ብለው ይቀላል፡ የሕይወት ክስተት በነዚህ መጻህፍት ውስጥ  ይገኛል። ከአማዞን ለመግዛት ከዚህ በታች ያለውን ራሱ መጽሐፉን ይጫኑ፡ ከአማዞን መግዛት የማትችሉ በ+1 703 254 6601 በመደወል ወይም በ Learngeez@outlook.com  መልእክት በመተው እነጋግሩኝ፤ I am directing you to Amazon market place.

Sunday, December 27, 2020

ውዳሴ ማርያም ዘረቡዕ በግእዝ ቋንቋ

በዚህ ቪድዮ የረቡዕ ውዳሴ ማርያም በጠቅላላ በግእዝ ቋንቋ ይነበባል፡ መጽሐፉን ይዘው ቪድዮውንም አየተከታተሉ መማር የሚሹ ከሆነ ከዚህ በታች ያለውን ራሱ መጽሐፉን በመጫን ከአማዞን ይግዙ፡ ከኣማዞን መግዛት የማይችሉ ከሆነ በ+17032546601 ደውለው ያነጋግሩኝ በኣድራሻዎ ይላክለዎታል፡ ሠናይ ለክሙ ከኣውደ ጥናት ዘግእዝ፡ የግእዝን እና የኣማርኛን ትምህርት በቋሚነት መማር የሚፈልጉ ከሆነም በተጠቀሰው ስልክ ቁጥር ደውለው ይመዝገቡ።

I am directing you to Amazon market place to buy the following book 

በአውደ ጥናት የአማርኛ ትምህርትን በተመለከተ ማብራርያ


መጻሕፍቶቼን ለመግዛት የሚከተሉትን ሊንኮች ይጫኑ ከአማዞን መግዛት የማትችሉ ሰዎች በ+17032546601 ደውሉልኝ; I am directing you to Amazon market place
ልሣነ ግ እዝየጋራ ቋንቋችን የሚለውን ለመግዛት፡

https://amzn.to/3pojoqD ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር ይተዋወቁ የሚለውን ለመግዛት


ስለ እያንዳንዱ መጽሐፍ ማብራርያ ከፈለጉ ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡ https://youtu.be/NlRA-DM9KTk የአማርኛን እና የግ እዝን ቋንቋዎች ከአውደ ጥናት ለመማር ፈጥነው ይመዝገቡ ለመመዝገብ በ+12546601 ይደውሉ