የግእዝ ቋንቋ ሆሄያት/the alphabet of Ge’ez language

በዛሬው በክፍል 8 የግእዝ ትምህርታችን


ስለ ግእዝ ፊደላት እንማራለን በትምህርታችን መጀመሪያ ላይ ትንሽ ገልጨላችሁ አልፌ ነበር ሆኖም ግን 
ተጨማሪ ማብራርያ ስለሚያስፈልግና ወደፊት የሚቀጥለው ትምህርታችንም በሆሄያቱ ላይ ያተኮረ ስለሆነ ሆሄያቱን በሚገባ ማወቁ ለሌላው ትምህርታችን በተለይ ለአገባብ ትምህርት ይጠቅመናል። ስለዚህ እነዚህ በጽሁፉ የሚታዩትን ሁሉ በላልሳችሁ ታጠናላችሁ። በክፍል 11 ትምህርታችን የመመዘኛ ፈተና እሰጣችኋለሁ።
የግእዝ ሆሄያት 26 ሲሆኑ እያንዳንዳቸው 6 ወይም 7 ክፍሎች ወይም ተከታዮች ወይም አናባቢዎች ልንላቸው እንችላለን አሏቸው
እነዚህም
ግእዝ፤ ካዕብ፤ ሣልስ፤ ራብእ፤ ሐምስ፤ ሳድስ፣ እና ሳብእ፤ የሚባሉት ናቸው
በሌላ አባባል ግእዝ 1ኛ፤ ካዕብ 2ኛ፤ ሣልስ 3ኛ፤ ራብዕ 4ኛ፤ ሐምስ 5ኛ፤ ሳድስ 6ኛ፤ ሳብዕ 7ኛ፤ ማለት ነው።

“ልሣነ ግእዝ የጋራ ቋንቋችን” የሚለውን መጽሐፍ ለመግዛት የሚከተለውን ይጫኑ ወይም ይደውሉ. ልሣነ ግእዝ የጋራ ቋንቋችን” የሚለውን መጽሐፍ ለመግዛት የሚከተለውን ይጫኑ ወይም ይደውሉ+1 703 254 6601

“ልሣነ ግእዝ የጋራ ቋንቋችን” የሚለውን መጽሐፍ ለመግዛት የሚከተለውን ይጫኑ





No comments:

Post a Comment